About Us

Home / About Us

ABOUT US

በደብረ ሐዊ  የቅዱስ ያሬድ አንድነት ገዳም ሕንፃ ቤተክርስትያንየልህቀት ማዕከል የሚሆንየአብነት ትምህርት ቤት እና ሙዚየም ፕሮጀክት ኮሚቴ፡-

በሰሜን ጎንደር ሀገረ ስብከት በበየዳ ወረዳ በሳብራ ቀበሌ የሚገኘውን የቅዱስ ያሬድ አንድነትገዳም በዘመናዊ መንገድ ጥንታዊውን የአብነት ት/ቤት ሁሉንም የቤተ ክርስቲያን መንፈሳዊትምህርት የያዘና ከሁለትበላይ ተማሪዎችን ሊያስተናግድ በሚችል መልኩ እንዲደራጅናየቤተ ክርስቲያን መንፈሳዊ ትምህርት የልቀት ማዕከል እንዲሆን እንዲሁም የጻድቁንሥራዎችንና ተጋድሎውን የሚያሳይ ቋሚ አውደ ርዕይ፣ዘመናዊ ሙዚየም እንዲገነባ እናዘመናዊ ቤተ ክርስቲያን በመሥራት ታሪኩን ጠብቆ ከመላው ኢትዮጵያ ለሚመጡትምምዕመናን በረከት የሚያገኙበትከዓለም ዙሪያ የሚመጡ ጎብኚዎች የጉብኝት መዳረሻበማድረግ ሀገራችንም ከፍተኛ የውጭ ምንዛሪ እንድታገኝ የሚያስችል ፕሮጀክት በመንደፍ በአትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ጽ/ቤትበመጀመሪያ በቁጥር 52/177/07 በቀን 11/02/07 ዓ.ም እና በቁጥር 4142/177/07 በቀን 01/11/2007 ዓ.ም  ፈቃድ በማግኘቱ ተቋቁሞ እየተንቀሳቀሰ ይገኛል፡፡

የኮሚቴ አባላት በከፊል

ብፁዕ አቡነ ድሜጥሮስ
የኮሚቴው የበላይ ጠባቂ
ብፁዕ አቡነ እስጢፋኖስ
የኮሚቴው የበላይ ጠባቂ
በኩረ ትጉኃን ጋዜጠኛ ጥበቡ በለጠ
ሰብሳቢ
አቶ ያሬድ መርኔ
ምክትል ሰብሳቢ
ወ/ሮ አዜብ አስፋው
ገንዘብ ያዥ
ወ/ሮ ሐዳስ ተክሌ
አባል